(2025)
Organized by Ehud AI Talk
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ የፈጠራ ችሎታን (Creativity) እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን (Technology) የሚያገናኝ ታሪካዊ ውድድር! Ethiopian AI Music Challenge ማለት ገጣሚዎች፣ storytellers እና የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች ምንም አይነት የሙዚቃ መሳሪያ ሳይነኩ፣ በ AI Tools ብቻ ታግዘው የሚገርም የኢትዮጵያ ሙዚቃ የሚሰሩበት ዲጂታል ውድድር ነው።
(የኢትዮጵያ ቃና)
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ (ሀገር ውስጥም ሆነ ዲያስፖራ) መወዳደር ይችላል። እድሜ አይወስንም (ከ18 አመት በታች ከሆኑ ለሽልማት ወላጅ ያስፈልጋል)። ምንም አይነት የሙዚቃ እውቀት አያስፈልግም።
Primary Tool: Suno AI (Recommended for Amharic support).
Allowed: Udio, Stable Audio.
Note: Post-processing in DAWs (FL Studio, etc.) is allowed, but the core audio generation must be AI.
Certificate of Excellence + Social Media Promotion
Certificate of Excellence
በፍጹም! የሚያስፈልገው አሪፍ ግጥም እና Idea ብቻ ነው። ድምጹን እና ሙዚቃውን AI ይሰራልሃል።
ይቻላል፣ ግን ውድድሩ "የኢትዮጵያ ቃና" ስለሆነ አማርኛ (ወይም የሀገር ውስጥ ቋንቋ) ቢበዛ ይመረጣል።
አዎ፣ መመዝገብም ሆነ መወዳደር 100% ነፃ ነው።
አሸናፊዎች ማንነታቸው ተረጋግጦ በባንክ ወይም በቴሌብር (Telebirr) ገቢ ይደረግላቸዋል።