@umkedirekenesa
ተፈቀደላቸው።ነብዩ(ሰዐወ) ከእዚህ አብረዋቸው ካሉ ሚስቶች ውጭ ሌላ ምንም አይነት ጋብቻ እንዳይፈፅሙ ታገዱ።እሳቸውም ከዚህ በኋላ እስከ ፍፃሜያቸው ድረስ ሌላ ሳያገቡ ህይወታቸው አለፈች። አለይሂ ሶላቱ ወሰላም